ከተባባሪ አካላት ና ድርጅቶች ገንዘብን ለመሰብሰብ የሚያስችል ድህረ ገጽ በኢትዩጵያ ስራ እንደጀመረ ያውቃሉ?

ይህ ድህረ ገጽ አጋርፈንድ ይባላል፡፡ በሀገር ቤት በሀገር ልጆች ሰላምቴክ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለቤትነት የተሰራ ነው፡፡ይህ ድህረ ገጽ በልዩ ልዩ የታመነባቸው የግልም ሆነ የማህበረሰብ ችግሮች ገንዘብን በዲጂታል መንገድ ለማሰባሰብ የሚያስችል የቴክኖሎጂ ውጤት ሲሆን የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ፣የሙያማህበራት፣የስፖርት ክለቦች፣ለህክምና እና ለትምሀርት ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ግለሰቦች ፣የፈጠራ ስራ ይዘው መነሻ ካፒታልን ለማሰባሰብ

Read More